***ድርድር መደረግ የለበትም የሚሉ ሰዎች ደጋፊ አይደለሁም፤ ነገር ግን የፌዴራል መንግሥቱ በሕወሓት የተጣሱ ሁለት ሕገ መንግሥታዊ ደንቦችን ሳያስከብር የመደራደር ሕገ መንግሥታዊ መብት የለውም" ዶ/ር ሸሪፍ ሰይድ
ዶ/ር ሸሪፍ ሰይድ - በአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት Clean Energy Regulator እና ዶ/ር ፍሳሃ ኃይለ ተስፋይ - በዲኪን ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተመራማሪ፤ ከተኩስ አቁም እስከ ድርድር ያሉ ሰላማዊ ሂደቶችን አስመልክተው ግለ አተያዮቸውን ያንፀባርቃሉ።