ዶ/ር ታፈረ መላኩ - የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ የዩኒቨርሲቲያቸውን የከፍተኛ ተቋም ትምህርት ሚናና ትልሞች አንስተው ይናገራሉ። ከዩኒቨርሲቲው ውጥኖች አንዱ የሆነው የቋንቋ፣ ሥነ ፅሁፍና ባሕል የልህቀት ማዕከል ምስረታ ፕሮጄክትም ለትውልድ መቅረጫነትና ኢትዮጵያ ላለችበት ቀውስ መፍቻነት ያግዛል ከሚል ዕሳቤ እንደሆነ ያመላክታሉ።
አንኳሮች
- "Astonishing Addis Ababa: Ethiopian Short Stories Anthology" መጽሐፍ ሕትመት ዓላማ
- የቋንቋ፣ ሥነ ፅሑፍና ባሕል ልህቀት ማዕከል ፕሮጄክት
- የአገራዊ የትምህርት ጥራት ደረጃ የማሽቆልቆል መንስዔዎችና ምክረ ሃሳቦች