ዶ/ር ዮሃንስ ክንፉ - በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የሉላዊ ጤና ምጣኔ ሃብት ተመራማሪና በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች አውታረ መረብ (ABReN)፤ ስለ አብረን ምሥረታና የምርምር ክንዋኔዎች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ተግዳሮቶችና የምርምር ዘርፎች
- የአጭርና ረጅም ጊዜ ትልሞች
- የአባላት ተሳትፎና አባልነት