ዶ/ር ዮናስ ብሩ - የቀድሞው የዓለም ባንክ ሉላዊ ምጣኔ ሃብት ንፅፅር ምክትል ሥራ አስኪያጅና ዶ/ር ሸሪፍ ሰዒድ በአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት Clean Energy Regulator፤ በብልፅግና ፓርቲ አመራር የኢትዮጵያን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ወዴት ሊያመራ እንደሚችል፣ የሕወሓት የብልፅግና ፓርቲ አካል አለመሆን ስለሚያሳድራቸው አዎንታዊና አሉታዊ ተፅዕኖዎችና ምርጫ 2012/2020ን አስመልክተው አተያዮቻቸውን ያንጸባርቃሉ።
በብልፅግና ፓርቲ አመራር የኢትዮጵያ የወደፊት አቅጣጫ ወዴት ሊያመራ ይችላል?
Dr Sherif Seid (L), and Dr Yonas Biru (R) Source: Courtesy of SBS Amharic and YB