ዶ/ር ዮናታን ድንቁ - በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፤ የዩክሬይንና ሩስያን ጦርነት ተከትሎ ተባብሶ ስላለው የዋጋ ግሽበት መውረድና የዋጋ መረጋጋትን ሂደቶች አስመልክተው ይናገራሉ።
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
የዋጋ ግሽበት ቀንሶ የዋጋ መረጋጋት ለማስፈን ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል?
Dr Yonatan Dinku. Source: Y.Dinku