ጋዜጠኛ እሸቱ ገለቱ - የቀድሞው የኢትዮጵያ ሬዲዮ ዜና ክፍል ዳይሬክተርና የኢትዮ - ዋርካ መልቲ ሚዲያ ሼር ካምፓኒ ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ የአገር ውስጥና የውጭ ብዙኅን መገናኛ ተቋማትን ኢትዮጵያ ውስጥ ተክስቶ ባለው ቀውስ ላይ እያሳደሩ ያሉትን ተፅዕኖዎች ያመላክታል።
አንኳሮች
- የኢትዮጵያ ብዙኅን መገናኛ ሚናዎች
- የሚዲያ ተቋማት አወቃቀርና ግልጋሎቶች
- የዓለም አቀፍ ብዙኅን መገናኛ ተፅዕኖዎች