አቶ ኢዮብ እሱባለው - የይድነቃቸው ተሰማ ማኅበራዊ እግር ኳስ ክለብ ፕሬዚደንት፤ ስለ ክለቡ እንቅስቃሴዎችና የስፖርት ወጣቶችን ከአደንዛዥ ዕፅና አልኮል የመታደግ ሚና አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የይድነቃቸው ተሰማ ማኅበራዊ እግር ኳስ ክለብ አመሠራረትና አስተዋፅዖዎች
- የአደንዛዥ ዕፅና አልኮል ማኅበረሰባዊ አሳሳቢነት
- ምክረ ሃሳብ ለማኅበረሰብ አባላት