አቶ ተገኝ ተካ፤ ከሶስት አሠርት ዓመታት የጂቡቲ ስደትና የአውስትራሊያ ዳግም ሠፈራ ሕይወት በኋላ ማክሰኞ ማርች 10, 2020 ባደረባቸው ሕመም ሳቢያ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። የስደትና ሠፈራ የቅርብ ወዳጃቸው አቶ ጋሻው አንለይና የትግል ጓዳቸው አቶ ነቢዩ መላኩ፤ የአቶ ተገኝን የሕይወት ዘመን ይዘክራሉ። የአቶ ተገኝ ተካ የቀብር ሥነ ሥርዓት ቅዳሜ ማርች 14, 2020 በሜልበርን ይፈጸማል።
የሕይወተ ፍጻሜ ስንብት - ለአቶ ተገኝ ተካ “መላ በሉ”
Tegegne Teka Source: Courtesy of NM