አቶ ሃላክሄ ጋንዩ - በሜልበርን የማኅበረሰብ አዕምሮ ጤና፣ ፍቅርና ጋብቻ አማካሪ፤ ስለ ባሕላዊና ዘመናዊ የፍቅር ግንኙነቶች፣ ተግዳሮቶችና የስምረት አቅጣጫዎች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ከፍቅር ወደ ትዳር
- ዘመናዊ ጋብቻና ተግባቦት
- የባህር ማዶና አገር ቤት የአፋልጉልኝ ጋብቻ