ከበደ ዲሳሳ - የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ደኤታ፤ በዕቅድ ተይዞ ስላለው የአንድ ሚሊየን የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የአገር ቤት ጉዞ መሰናዶዎችና ፋይዳዎችን ያመላክታሉ።
“በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ተጨማሪ ኃላፊነት ይጠበቃል፤ ጉብኝታቸው የኢትዮጵያን መልካም ገፅታ ይገነባል ” ሚኒስትር ደኤታ ከበደ ዲሳሳ
Kebede Disasa, State Minister of Government Communication Service. Source: K.Disasa