"ማኅበረሰቡ ሳይዘናጋ ክትባት መከተብ ይኖርበታል" ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ
ዶ/ር ከፍያለው አለነ - በከርተን ዩኒቨርሲቲ የኅብረስተሰብ ጤናና ተላላፊ በሽታዎች ገዲብ ተመራማሪና ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ - በከርተን ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብና የሕፃናት ጤና ገዲብ ተመራማሪ፤ በተለይ በምዕራብ አውስትራሊያ ተከስቶ ስላለው የኮቪድ-19 ተዛማችነትና አሳሳቢነት ደረጃ ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የኮቪድ - 19 መከላከያ ብልሃቶች
- የክትባት ፋይዳዎች
- ምክረ ሃሳቦች