አቶ ሉልሰገድ መሰለ - የኢትዮጵያ የሆቴል ባለሙያዎች ማኅበር ፕሬዚደንትና ዓለም አቀፍ የሆቴልና ቱሪዝም አማካሪ፤ ስለ አገር ውስጥና የዳያስፖራ ቱሪዝም መስክ ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የአገር ውስጥና የዳያስፖራ ቱሪዝም ቋሚ ጊዜያት ምደባ
- የዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላትና የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ተሳታፊዎች የሆቴልና ቱሪዝም አስተዋፅዖዎች
- የሆቴልና ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ሙዋዕለ ፍሰት መንገዶች
አቶ ሉልሰገድ መሰለ - የኢትዮጵያ የሆቴል ባለሙያዎች ማኅበር ፕሬዚደንትና ዓለም አቀፍ የሆቴልና ቱሪዝም አማካሪ፤ ስለ አገር ውስጥና የዳያስፖራ ቱሪዝም መስክ ይናገራሉ።
አንኳሮች