የኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት ፕሬዚደንት - ልዑል ኤርሚያስ ሳህለ ሥላሴ ኃይለ ሥላሴ፤ 125ኛውን የአድዋ ድል በዓል ለመጪዎቹ 12 ወራት እስከ የካቲት 22, 2014 ድረስ እንዲዘከር የዘውድ ምክር ቤቱ ስላሳለፈው ውሳኔ ያብራራሉ። “መጪው ምርጫ የብልፅናችንንና ለነፃነታችንም ትልቅ እርምጃ ነው” ይላሉ።
አንኳሮች
- የአድዋ ድልና ኢትዮጵያዊነት
- የኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት እንቅስቃሴዎች
- የኢትዮጵያ ወቅታዊ ፈተናዎችና የጉዞ አቅጣጫ