በ2019 የምልሰት ምልከታችን ከፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ፤ የቋንቋ ጥናት ተጠባቢና ዶ/ር አወል ቃሲም አሎ የፖለቲካ ተንታኝና በለንደን Keele ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምሕር ጋር “የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት?” በሚል የመነጋገሪያ አጀንዳ በ2019 ካደረግናቸው ቃለ ምልልሶች ቀንጭበን አቅርበናል።ኢትዮጵያ ውስጥ የለውጡ ሂደት በመጀመሪያዎቹ 12 ወራት ውስጥ ስላበረከታቸው ማለፊያ አስተዋጽዖዎች፣ ያሳደራቸው ስጋቶችና ተስፋዎች ላይ ግለ አተያያቸውን አጋርተውን ነበር።
ምልሰታዊ ምልከታ 2019 - የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት?
Prof Getachew Haile (L), and Awol Kasim Allo (R) Source: Courtesy of PBS and AKA