ፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ - በደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ምርምር ማዕከል ሊቀመንበርና በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተጋባዥ ተመራማሪ፤ በአዲስ አበባ ከጥቅምት 17 እስከ ጥቅምት 22, 2012 ስለ ተካሄደው የአፍሪካ ፈጠራ ሳምንትና በግል ለኢትዮጵያ ስላላቸው ምኞት አንስተው ይናገራሉ።
“አገራችንን በዘር ከፍለን መከራዋን እያሳየናት ነው፤ ከዚያ እንድትወጣ ብናደርግ ደስ ይለኛል።” - ፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ
Prof Mammo Muchie Source: Courtesy of MoIT