ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና በሙያ የምጣኔ ሃብት ፕሮፌሰር፣ በኃላፊነት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ናቸው። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በጥናትና ምርምር ከአፍሪካ 10 ምርጥ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ለማድረግ ስለነደፉት ትልም፣ የትምህርት ፍኖተ ካርታ ጅምር፣ በዩኒቨርሲቲዎች የሚነሱት ግጭቶች የፖለቲካ ቅጥያዎች መሆንና የኦዲት ግኝቶች ዙሪያ ይናገራሉ።
“በዘር የሚጣላ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ የሕይወት ክህሎት የጎደለው ነው፤ ኢትዮጵያ እንደ አገር ትቀጥላለች።” - ፕ/ር ጣሰው ወልደሃና
Prof Tasew Woldehana Source: Courtesy of TWH