ሳራ ካሣሁንና መቅደስ አዳነ የዓለም ታዳጊ ሴት ወጣቶች ቴኒስ የደረጃ ሠንጠረዥ ውስጥ ገብተው ያሉ ኢትዮጵያውያን የሜዳ ቴኒስ ተጫዋቾች ናቸው። የታሪኩ ተስፋዬና ደስታ ተስፋዬ የሕፃናት ትምህርት የቴኒስ ዕድገት ማኅበር በጎ አድራጎት የቴኒስ ስልጠና ፍሬዎች ናቸው። በአቅም ማነስ ሳቢያ በብርቱ ድካም ከደረሱበት የዓለም ቴኒስ ሠንጠረዥ ውስጥ እንዳይወጡና የእነሱ ታናናሾች ሕልሞችም በአጋዥ እጦት ዕውን ሳይሆን እንዳይቀር ነው።
አንኳሮች
- የሜዳ ቴኒስ ጅማሮ
- የቴኒስ ውድድሮችና የዓለም አቀፍ ሠንጠርዥ ውስጥ መካተት
- ለወገን ጥሪ