ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ "ከርቤን ፊልምን የሠራነው ለገበያ ብለን ሳይሆን ብዙ ጊዜ ተደፍሮ የማይነገረውን የሴቶችን በቤት ውስጥ መደፈር ሕዝብ እንዲገነዘበው ነው" አዘጋጅ ስዩም በላይ DOWNLOAD 15.05 SUBSCRIBE APPLE PODCASTS GOOGLE PODCASTS SPOTIFY Seyoum Belay (L). Source: S.Belay የከርቤ ፊልም ፕሮዲዩሰር ስዩም በላይና መሪ ተዋናይ ሔኖክ ወንድሙ፤ ስለ ከርቤ ፊልም ዋነኛ ጭብጦች ያስረዳሉ። Updated Updated 13/03/2022 By Kassahun Seboqa Share Share on Facebook Share on Twitter አንኳሮች የከርቤ ስያሜሴቶች ላይ የሚፈፀሙ አካላዊና ሥነ ልቦናዊ ጥቃቶችየፊልም ቀረፃ ሂደት