አቶ ታየ ደንደአ - የብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ የብልፅግና ፓርቲ ምሥረታ ሂደት፣ ቀጣይ የእንቅስቃሴ ጉዞዎችና ትልሞችን አስመልክተው ይናገራሉ።
“በብልፅግና ፓርቲ ኅብረ ብሔራዊነት አይከስምም፤ ኢትዮጵያዊነት ከላይ መሆኑ ግን መታወቅ አለበት።” - ታየ ደንደአ
Taye Dendea Source: Courtesy of PD