አቶ ቴዎድሮስ ሺፈራው - የናሁ ቴሌቪዥን ባለቤትና ዋና ሥራ አስፈጻሚ፤ የቴሌቪዢኑን ዋነኛ ተልዕኮ፣ የግል ሚዲያዎች ተጋርጠውባቸው ስላሉ መረጃና ማስታወቂያ የማግኘት ተግዳሮቶች፣ ናሁ ቴሌቪዥንን ጨምሮ በለውጡ ሂደት ውስጥ የብዙሃን መገናኛዎችን ሚና አስመልክተው ይናገራሉ።
“በመንግሥትና በግል ሚዲያዎች ትልቅ የመረጃና የማስታወቂያ ልዩነትና ክፍተት በመንግሥት እየተፈጸመ ነው” - ቴዎድሮስ ሺፈራው
Tewodros Shiferaw Source: Courtesy of PD