ወ/ሮ ትዕግሥት ኃይሉ የምሉዕ ፋውንዴሽን መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ናቸው። ከሁለት ዓመት ዕድሜው ጀምሮ የዕሳቤ፤ ስሜት፣ ተግባቦትና የማኅበራዊ ቅርርቦሽ ክህሎት ላይ ጉዳትን በሚያሳድረው ኦቲዝም ስለተጠቃው የ13 ዓመት ወንድ ልጃቸው የአኗኗር ትግሎችና የስኬት ጅማሮ ሂደቶች አንስተው ይናገራሉ። በሳቢያውም እንደምን ለምሉዕ ፋውንዴሽን ምስረታ እንደበቁ ይገልጣሉ።
አንኳሮች
- የፋውንዴሽን ምስረታና ተልዕኮ
- ተግዳሮቶች
- የለውጥ ጅማሮ