ኢትዮጵያዊው - አውስትራሊያዊ ያሬድ አብተው ሕልሙን ዕውን ለማድረግ ባደረጋቸው ብርቱ ጥረቶቹ እንደምን ፕሮፌሽናል ወደ ሆነው Adelaide United Football Club ተጫዋችነት እንደበቃና በግል ሕይወቱም ስፖርት ስላበረከተለት ትሩፋት ያነሳል። የያሬድ አባት አቶ ገበያው አብተውም በበኩላቸው ልጃቸው ያሬድን ለፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋችነት ለማብቃት መላው ቤተሰብ ስላለፈባቸው ውጣ ውረዶችና ስላገኛቸው እርካታዎች ይናገራሉ።
ያሬድ አብተው - ጉዞ ወደ አደላይድ ዩናይትድ እግር ኳስ ክለብ
Yared Abtew (L), Abtew Gebeyaw (C), and Yared Abtew (R) Source: Courtesy of AG