ወ/ሮ የሐረርወርቅ ጋሻው - አማርኛን የአፍሪካ ኅብረት የሥራ ቋንቋ እናድርግ ኮሚቴ ሰብሳቢ፤ የአማርኛ ቋንቋን አኅጉራዊ የሥራ ቋንቋ ለማድረግ ኮሚቴያቸው እያካሔዳቸው ስላሉት ጥረቶች ይናገራሉ።
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
"የአማርኛ ቋንቋን የአፍሪካ ኅብረት የሥራ ቋንቋ ማድረግ እንፈልጋለን" የሐረርወርቅ ጋሻው
Yeharerwerk Gashaw. Source: Y.Gashaw