አቶ የሺዋስ አሰፋ - የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ - ኢዜማ ሊቀመንበር፤ ኢዜማ ከምሥረታው ወዲህ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ስላከናወናቸው ዋነኛ እንቅስቃሴዎች፣ የብልፅግና ፓርቲ መቆም በኢዜማ ዓይን እንደምን እንደሚታይና የምርጫ ዝግጅቶችን አስመልክተው ይናገራሉ።
“አምባገነናዊ ሥርዓትን ለማፍረስ በተጠቀምንበት መዶሻ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓትን ልንገነባ አንችልም።” - የሺዋስ አሰፋ
Yeshiwas assefa Source: Courtesy of PD