ዮናስ ሙሉጌታ - የፀባኦት ሚዲያና ሥነ ጥበብ ማዕከል መሥራችና ሰብሳቢ፣ ቤተልሔም ግርማና ሀገር አዳሙ የፀባኦት ሚዲያና ሥነ ጥበብ ማዕከል መሥራችና አባላት፤ በኢትዮጵያውያን ወጣቶች ዘንድ በመስፋፋትና አሳሳቢም ሆነው ያሉትን አደንዛዥ ዕፅና አልኮልን እንደማኅበረሰብና ቤተሰብ ለመከላከል ግድ የሚሉ ጥረቶች አንስተው ያሳስባሉ።
አንኳሮች
- የፀባኦት ሚዲያና ሥነ ጥበብ ማዕከል ዓላማና ምሥረታ
- በወጣቶች ዘንድ የአደንዛዥ ዕፅና አልኮል ሳቢና ገፊ ምክንያቶች
- የወላጆችና ማኅበረሰብ ሚናዎች