የፀባኦት ሚዲያና ሥነ ጥበብ ማዕከል መሥራችና ሰብሰቢ፣ ቤተልሔም ግርማና ሀገር አዳሙ የፀባኦት ሚዲያና ሥነ ጥበብ ማዕከል መሥራችና አባላት፤ ከአደንዛዥ ዕፅና አልኮል ሱስ ጋር በተያያዘ ለወጣቶችና ወላጆች ግለ ምክረ ሃሳቦቻቸውን ያጋራሉ።
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
“ልጆቻቸው በሱስ የተያዙባቸው ወላጆች ምስጢረኛዬ ከሚሉት ሰው ይልቅ ፕሮፌሽናል መፍትሔ ማግኘት ለሚችሉባቸው ቦታዎች ቅድሚያን ቢሰጡ እላለሁ” ሃገር አዳሙ
Hager Adamu. Source: H.Adamu