የፀባኦት ሚዲያና ሥነ ጥበብ ማዕከል መሥራችና ሰብሰቢ፣ ቤተልሔም ግርማና ሀገር አዳሙ የፀባኦት ሚዲያና ሥነ ጥበብ ማዕከል መሥራችና አባላት፤ በኢትዮጵያውያን ወጣቶች ዘንድ በመስፋፋትና አሳሳቢም ሆነው ያሉትን አደንዛዥ ዕፅና አልኮልን እንደማኅበረሰብና ቤተሰብ ለመከላከል ግድ የሚሉ ጥረቶች አንስተው ያሳስባሉ።
አንኳሮች
- የማኅበረሰብና መንግሥታዊ ያልሆኑ ግልጋሎት ሰጪዎች ትብብር
- ስፖርት፣ አደንዛዥ ዕፅ፣ አልኮልና ወጣቶች
- ሥነ ጥበብ፣ አደንዛዥ ዕፅ፣ አልኮልና ወጣቶች