አቶ ዘሪሁን ሸለመ - የአዋጭ ገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ናቸው። የኅብረት ሥራ ማኅበሩ ስለምን እንደተመሠረተ፣ በሺህዎች የሚቆጠሩ አነስተኛ ገቢ ያላቸውን ኢትዮጵያውያን ሕይወት እንደምን በፋይናንስ ዘርፍ እንደለወጠና እያሻሻለ እንደሚገኝ ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ቁጠባና ብድር
- የሥራ ፈጠራ
- ተግዳሮትና ስኬት