ከሁለት አሠርት ዓመታት በፊት አውስትራሊያ ራሷን ለሪፐብሊክነት ከማብቃት ይልቅ ከእንግሊዝ ዘውዳዊ አስተዳደር ጋር ግንኙነቷን አጥብቃ ለመቀጠል በሕዝበ ውሳኔ ወስናለች።ይሁንና የአውስትራሊያ ለሪፐብሊካኖች አውስትራሊያ የእንግሊዝ ርዕሰ ብሔር መሻቷ ወይም አሌ የማለት ፍላጎቷን ለማረጋገጥ ጥያቄ የማንሻው ወቅት አሁን ነው ባይ ናቸው።
የአውስትራሊያን ሪፐብሊክ ለመመስረት አመቺው ጊዜ መች ነው?
The Imperial State Crown during the State Opening of Parliament in the House of Lords at the Palace of Westminster in London. Source: Getty Images