Coming Up Fri 10:00 PM  AEST
Coming Up Live in 
Live
Amharic radio
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

" እኛ ወንጀለኞች አይደለንም በዘመናዊ እስር ቤት እንዳለን ነው የተሰማን" በፍላሚንግተን እና ኖርዝ ሜልበርን በሚገኙት የጋራ መኖሪያ ቤቶች የሚኖሩ ነዋሪዎች

LR-Yonatan ,Ephrem and Betelehem. Source: Provided

በቪክቶሪያ የኮቪድ19 ( COVID-19 ) ስርጭት ለመግታት የፕሪምየር ዳንኤል አንድሪው መንግስት በሜልበርን የሚገኙ ዘጠኝ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ዝግ እንዲሆኑ እና በውስጣቸው የሚኖሩ 3000 ያህል ነዋሪዎች ከቤታቸው እንዳይወጡ አግዷል፡፡ ይህንንም ለማስከበር 500 ፓሊሶችን በስፍራው አሰማርቷል ፡፡

በፍላሚንግተን እና ኖርዝ ሜልበርን በሚገኙት የጋራ መኖሪያ ቤቶች የሚኖሩ ነዋሪዎች ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ ሙሉ ለሙለ ከመኖሪያ ቤታቸው እንዳይወጡ  ትእዛዝ ወጥቷል ፡፡የቪክቶሪያ መንግስት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ለጊዜው ያለው ብቸኛው መፍትሄ ነው ብሎ ቢያቀርብም ነዋሪዎች ግን  ሁኔታውን በተለያየ መንገድ ነው የሚያዩት ፡፡ በተለይ እንደሌሎች አካባቢዎች በቂ የመዘጋጃ ጊዜ ሳይሰጠን እገዳው በፍጥነት መደረጉ እና እንዳንንቀሳቀስ  በፖሊስ ጥበቃ ውስጥ መውደቃችን አግባብ አይደለም ፡፡እኛ ወንጀለኞች አይደለንም እንደውም በዘመናው እስር ቤት እንዳለን ነው የተሰማን  ሲሉ ቅሬታቸውን ያጋሩን ዮናታን ይስሃቅ እና ቤተልሄም በዛብህ ከፍላሚንግተን እንዲሁም አቶ ኤፍሬም ሹምዬ ከኖርዝ ሜልበርን የጋራ መኖሪያ ቤቶች ነዋሪዎች ናቸው፡፡

Coming up next

# TITLE RELEASED TIME MORE
" እኛ ወንጀለኞች አይደለንም በዘመናዊ እስር ቤት እንዳለን ነው የተሰማን" በፍላሚንግተን እና ኖርዝ ሜልበርን በሚገኙት የጋራ መኖሪያ ቤቶች የሚኖሩ ነዋሪዎች 06/07/2020 23:35 ...
“ኢትዮጵያ ውስጥ ወደ 40 የሚደርሱ አነስተኛ ግድቦች ከተሠሩ በኋላ ለስኬት ሳይበቁ ቀርተዋል” - ዶ/ር ነሂሚያ ሰለሞን 13/08/2020 21:35 ...
“ከአቶ ለማ መገርሳ ጋር አብረን የጀመርነውን አብረን ለመጨረስ በአገርና በሕዝብ ጉዳይ ልዩነት ባይኖረን ደስ ይለኝ ነበር” - ታየ ደንደአ 11/08/2020 28:20 ...
“የትግራይ ክልል ምርጫ ከመስከረም 5-10 ባሉት ቀናት ይካሄዳል፤ ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር ግንኙነት የለንም” - ኮሚሽነር ሙሉወርቅ ኪዳነማርያም 10/08/2020 16:11 ...
በቪክቶሪያ ከፍተኛው 19 የኮሮናቫይረስ ሞት ቁጥር ተመዘገበ 10/08/2020 05:28 ...
“የሕዳሴን ግድብ ተባብረን ከሠራን ድህነትን ታሪክ የማድረግ ጉዞአችን መጀመሪያ ይሆናል” - አምባሳደር ዶ/ር ትዝታ ሙሉጌታ 10/08/2020 25:22 ...
“ጣና፣ ዓባይና የሕዳሴ ግድብን እየታደግን፤ ዘረኝነትና ፅንፈኝነትን በፍቅር እየከልስን ልንሠራ ተስማምተናል” - ዶ/ር አባተ ጌታሁን 10/08/2020 27:09 ...
የአውስትራሊያ መንግሥት የመከላከያ ሠራዊት ባለሙያዎችን ወደ ቤይሩት ለእገዛ ላከ 07/08/2020 05:53 ...
አውስትራሊያ ውስጥ እንደምን ለፍቺ መብቃት ይቻላል? 07/08/2020 07:24 ...
“የኢትዮጵያና ሱዳን ድንበሮች ጉዳይ አሁን የመጨረሻ ዕልባት ማግኘት አለበት፤ ለቀጣዩ ትውልድ የቤት ሥራ መሸጋገር የለበትም” - ዶ/ር አሥራት አፀደወይን 06/08/2020 11:48 ...
View More