ከመቼውም ጊዜ በበለጠ መገለል የሰፈነበት ኅብረተሰብ ውስጥ እየኖር ነው፤ ከአራት አረጋውያን አንዳቸው በብቸኝነት ይኖራሉ።አሁን-አሁን ቀደም ሲል እነደነበሩት ጊዜያት ወጣ ብለው ከማኅበረሰብዎ አባላት ጋር በመቀላቀል ወዳጅነትን ማፍራት ቀላል አይደለም። ፍላጎትዎን ከሚጋሩ ጋር አንድ ማኅበራዊ ቡድን በመመሥረት በገሃዱ ዓለም በአካል የሚያገኟቸው ወዳጆችን ለማፍራት አስበው ያውቃሉ?
ማኅበራዊ ቡድን በኦንላይን መመሥረት ይሻሉን?
Meet up Source: Getty Images