መንግስት የጡረተኞ ክፍያ መመዘኛዎች ላይ ግምገማ ሊያደርግ ነው ፤ ግምገማው ከሶስት አስርት አመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የተደረገ ነው።በዚህም መስረት በግዴታ የሚደረግ የጡረታ ቁጠባ፤ በፈቃደኝነት የሚደረግ ቁጠባና የቤት ባለቤትነተን ከግምት ውስት የሚያስገባ ነው።
መንግስት የጡረተኞ ክፍያ መመዘኛዎች ላይ ግምገማ ሊያደርግ ነው ፤ ግምገማው ከሶስት አስርት አመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የተደረገ ነው።
Retirement composite (SBS) Source: SBS