አቶ ዮናስ ዘውዴ - በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የ PhD ተማሪ - በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የማኅበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ተጠባቢና አቶ መሐመድ ራፊ አባራያ - በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ተንታኝ በመደመር ትርጓሜ፣ የመደመር መርሆዎችና የአገር ውስጠ እና የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ፤እንዲሁም የዕሳቤ ባለቤትነት ላይ በሜልብርን መጽሀፉ በተመረቀበት ውቅት በመገኘት ገላጽ አድርገዋል።ከታዳሚዎች ለቀረቡት ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል።
“ መደመር በሜልበርን” የመጽሃፍ ምረቃና በመርሆዎቹ እንዲሁም የዕሳቤ ባለቤትነት ላይ የተደረገ ውይይት
Source: SBS Amharic