ዶ/ር አያሌው ወንዴ፤ የጣና ሐይቅና ሌሎች የውኃ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲ ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ የዕንቦጭ አረምን ከነአካቴው ለመክላት ኤጄንሲያቸው ነድፎት ስላለው ዕቅድ ይናገራሉ። በባሕር ማዶ ነዋሪ ለሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንም የትብብር ጥሪ ያቀርባሉ።
“ምክንያት ሳንፈጥር፤ በታቀደው ልክ የምንሠራ ከሆነ 80 ፐርሰንት ዕንቦጭን በአንድ ዓመት ማስወገድ እንችላለን።” ዶ/ር አያሌው ወንዴ
Dr Ayalew Wonde Source: Courtesy of PD