ትናንት እሑድ ሜይ 8 / ሚያዝያ 30 የእናቶች ቀን በመላ አውስትራሊያ ተከብሮ ውሏል። ኢትዮጵያውያን እናቶችም በየፊናቸው አክብረዋል። የኢትዮጵያውያን ሴቶች ኅብረት በቪክቶሪያ አባላትም በበኩላቸው ቅዳሜ ሜይ 7 / ሚያዝያ 29 አዳራሽ ውስጥ ተሰባስበው በሐሴት አሳልፈዋል።
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
"የእናቶች ቀን እናቶችን ብቻ ሳይሆን አገራችንንም የምናስታውስበት ቀን ነው" ዶ/ር እማዬነሽ ስዩም
Meskerem Tadesse (L), Samrawit Melaku (T-R), and Emayenesh Seyoum (R). Source: Seyoum, Melaku, and Tadesse