Coming Up Mon 10:00 PM  AEDT
Coming Up Live in 
Live
Amharic radio
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

“የብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ሆነን በቀን 40 ሳንቲም እናገኝ ነበር፤ በኋላ ወደ 5 ብር አደገልን” - ለማ ክብረት

የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ቀኝ)፣ ለማ ክብረት (ግራ) Source: Supplied

ለማ ክብረት ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ተሳትፎና ድሎች በግብ ጠባቂነት ሁነኛ ሚናዎች አበርክቷል። ክህሎቱም ለገነነ ዝና አብቅቶታል።በክፍል ሁለት የግለ - ሕይወት ትረካው ስለምን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ከሌሎች ተጫዋቾች ጋር ሞሪሽየስ ላይ እንደቀሩና የአውስትራሊያ የሠፈራ ሕይወቱን አስመልክቶ ያወጋል።

Coming up next

# TITLE RELEASED TIME MORE
“የብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ሆነን በቀን 40 ሳንቲም እናገኝ ነበር፤ በኋላ ወደ 5 ብር አደገልን” - ለማ ክብረት 20/03/2020 42:08 ...
ወደ አውስትራሊያ የሚመለሱ አውስትራሊያውያን ሆቴል ውስጥ ተገልለው እንዲቆዩ ሊደረግ ነው 27/03/2020 05:10 ...
“ኢትዮጵያን የግብፅ የውኃ ቅኝ ለማድረግ የሚሞክርን አካሄድ ኢትዮጵያ አትቀበልም፤ ታዛቢውም ታዛቢነቱን መሳት የለበትም” - ዘሪሁን አበበ ይግዛው 27/03/2020 34:52 ...
“ራሳችንን እንጠብቅ፤ የአረጋውያኖቻችንንና ብቸኛ ወገኖቻችንን ደህንነት እንጠይቅ” - ተስፋዬ እንደሻው 27/03/2020 04:11 ...
ኮሮናቫይረስ በአከራይና ተከራዮች ላይ ጫና እያሳደረ ነው 27/03/2020 05:10 ...
“ኢትዮጵያ የአሁኑንና የወደፊት ትውልዷን በዓባይ ወንዝ የመጠቀም መብቷን የማስጠበቅ ኃላፊነት ብቻ ሳይሆን ግዴታም አለባት” - ዘሪሁን አበበ ይግዛው 27/03/2020 26:56 ...
“ፖለቲካና ጎሠኝነት ለቤተክርስቲያን ስለማይጠቅሙ መዋቅሯን አጠንክራ ከሠራች የማያደምጣት የለም” - ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ 26/03/2020 24:26 ...
የራስዎ የሆነ አጭር ፊልም ቀረፃ 26/03/2020 05:01 ...
ኩዊንስላንድ የኮሮናቫይረስ መስፋፋትን ለመገደብ ድንበሮቿን ልትዘጋ ነው 23/03/2020 04:43 ...
“በኢትዮጵያ የታየው ያለመቻቻልና የጽንፈኝነት መንፈስ ለዘመናት ተዳፈኖ የቆየ እንጂ አዲስ አይደለም” - መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ 23/03/2020 23:32 ...
View More