አውስትራሊያ ውስጥ የዝንቅ ባሕል፣ እምነትና ማንነት ተጋቢዎች ቁጥር ከዓመት ዓመት ዕድገት እያሳየ ነው። ከውጭ ዜጎች ጋር ተጋብተው ቤተሰብ መሥርተውና በፍቅር በልፅገው ካሉ ኢትዮጵያውያን ውስጥ አደይ ዘገየ ከሜልበርን - ቪክቶሪያ እና ፋሲል ጤናው ባልቻ ከፐርዝ - ምዕራብ አውስትራሊያ እንደምን በሁለት ባሕሎች ውስጥ ተዛንቀው በዓላትን እንደሚያከብሩ ያወጋሉ። የአዲስ ዓመት መልካም ምኞቶቻቸውንም ይገልጣሉ።
የቅይጥ ተጋቢ ኢትዮጵያውያን የበዓላት አከባበር በአገረ አውስትራሊያ
Fasil Tenaw Balcha and his wife (L) and Adey Zegeye's family (R). Source: Balcha and Zegeye