ባሕር ማዶ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከሚገጥሟቸው የማንነት ፈተናዎች አንዱ ሕዝባዊ ክብረ በዓላትን ስሜትንና ማንነትን ሙሉዕ በሆነ መልኩ በሚገልጥና በሚያንጸባርቅ መንፈስ አክብሮ መዋል አለመቻል ነው። የዘንድሮውን አዲስ ዓመት 2020 ቅበላን አስመልክቶም የተለያዩ ኢትዮጵያውያን -አውስትራሊያውያን ያጋሩን ይህንኑ ነው።
ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን አዲሱን የፈረንጆች ዓመት እንደምን አክብረው አሳለፉ?
Source: lecourrieraustralien