የሜልበርን-አውስትራሊያ "በቃ" ንቅናቄ አስተባባሪና ሰልፈኞች የተቃውሞና ድጋፍ ሰልፍ የወጡበትን ዓላማና ግለ አተያያቸውን አሰናስለው ይገልጣሉ።
"በአውስትራሊያ የምንገኝ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ሰልፍ የወጣነው ተቃውሟችንን ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ለማስረዳትና በአንድነት ወደፊት ለማምራት ነው" ወንድማገኘሁ አዲስ
Source: SBS Amharic
የሜልበርን-አውስትራሊያ "በቃ" ንቅናቄ አስተባባሪና ሰልፈኞች የተቃውሞና ድጋፍ ሰልፍ የወጡበትን ዓላማና ግለ አተያያቸውን አሰናስለው ይገልጣሉ።