Coming Up Mon 10:00 PM  AEST
Coming Up Live in 
Live
Amharic radio
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

ምርጫ 2022፤ የአውስትራሊያ ሌበር ፓርቲ

Source: Getty

የአውስትራሊያ ሌበር ፓርቲ እ.አ.አ በ1901 የተመሠረተ አንጋፋ ግራ ዘመም ተራማጅ ፓርቲ ነው። በአሁኑ ወቅት 68 የሕዝብ ምክር ቤት ወንበሮችን ይዞ በተቃዋሚ ፓርቲነት ቆሟል። ራሱን ችሎ መንግሥት ለመመሥረት በቅዳሜው ኤፕሪል / ግንቦት 13 ተጨማሪ 8 ወንበሮችን ማሸነፍ ይጠበቅበታል። ከአይሪሽ እናትና ጣሊያናዊ አባት የተወለዱት የፓርቲው መሪ አንቶኒ አልባኒዚ በለስ ቀንቷቸው ለጠቅላይ ሚኒስትርነት ከበቁ፤ በአውስትራሊያ ታሪክ የመጀመሪያው ዝንቅ ዝርያ ያላቸው መሪ ይሆናሉ።

Coming up next

# TITLE RELEASED TIME MORE
ምርጫ 2022፤ የአውስትራሊያ ሌበር ፓርቲ 19/05/2022 04:57 ...
ዜና 01/07/2022 05:32 ...
የአርቲስት ሰለሞን አለሙ የስንብት ስነስርአት በብሄራዊ ቴአትር ተከናወነ 01/07/2022 19:40 ...
"ኢትዮጵያን ጨምሮ የዘር ፖለቲካ የሚያራምዱ አገሮች በእሳት እንደሚጫወቱ ነው የምቆጥረው" ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ 01/07/2022 09:02 ...
"ባንኮችን በጎሣ ሐረግ ማቋቋም አግላይነት ነው፤ ለብሔራዊ ሃብት ግንባታ መሠረታዊ ችግር ነው" ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ 01/07/2022 16:34 ...
" በግራ ደረት በኩል የሚሰሙ የልብ ህመም ምልክቶችን ችላ ማለት ለድንገተኛ ህልፈተ ህይወት ሊያጋልጥ ይችላል ። " - ዶ / ር ልሳነማርያም ጠንክር 01/07/2022 18:11 ...
" በህይወት እንድንኖር ልባችን ለ24 ሰአታት ያለእረፍት መምታት አለበት ። " - ዶ / ር ልሳነማርያም ጠንክር 01/07/2022 15:00 ...
ዜና 27/06/2022 04:30 ...
አገርኛ ሪፖርት - የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዲሞክራቲክ ኮንጎ አየር መንገድን 45 በመቶ ድርሻ ሊገዛ ነው 27/06/2022 10:34 ...
“ ከእግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመሆን ከ 14 በላይ ለሚሆኑ ሴቶች የእግር ኳስ ስልጠናን እየሰጠን ነው :: " – አቶ እዮብ እሱባለው 27/06/2022 10:44 ...
View More