የናሽናልስ ፓርቲ የአንድ ክፍለ ዘመን ዕድሜ አሸምግሏል። ዋነኛ ተቀዳሚ አጀንዳው የገበሬዎችንና የገጠር ነዋሪዎችን ጥቅሞች ማስጠበቅ ነው። ናሽናልስ ቀኝ ዘመም ወግ አጥባቂ ፓርቲ ሲሆን፤ ከአውስትራሊያ ሊብራል ፓርቲ ጋር ጥምር መንግሥትና ተቃዋሚ አካል በመሆን ከሰባት አሠርት ዓመታት በላይ አሳልፏል።
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
ምርጫ 2022፤ ናሽናልስ
Australian Deputy Prime Minister and leader of the National Party, Barnaby Joyce. Source: Getty