አንጋፋው አሰልጣኝና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ወንድሙ በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው እሑድ ፌብሪዋሪ 23, 2020 ሜልበርን ውስጥ ይከናወናል።
ኢትዮጵያውያን አንጋፋውን የስፖርት ሰው ሜልበርን ላይ ሊሰናበቱ ነው
Wondimu Bekele Source: Supplied