ለረጅም ጊዜ ሲፈራ የነበረው ወታደራዊ እርምጃ ዕውን ሆኖ ሩስያ ዩክሬይንን ወርራለች። የሩስያው ፕሬዚደንት ቭላድሚር ፑቲን በወታደራዊ እርምጃቸው መካከል ጣልቃ እገባለሁ የሚል የውጭ ኃይል ካለ በኃይል ይመከታል ሲሉ አስጠንቅቀዋል።
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
ሩስያ ቸርኖብል የኑክሊየር ጣቢያን ተቆጣጠረች
The Safe Confinement covering the 4th block of Chernobyl Nuclear power plant. Source: AAP