ወ/ት ማርታ ቦረና - በደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የ2019 አሥራ ሁለተኛ ክፍል ምሩቃን አስተባባሪ ኮሚቴ አባል፤ የመንፈሳዊ የምረቃ ሥነ ሥርዓቱን ዝግጅት ሂደትና ፋይዳዎቹን አስመልክተው ይናገራሉ።የመንፈሳዊ የምርቃት ሥነ ሥርዓቱ የሚካሄደው 5 Grace Way, Ravenhall እሑድ - ፌብሩዋሪ 16, 2020 ከ5: 00 pm – 7:00 pm ነው።
የ2019 ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን የ12ኛ ክፍል ምሩቃን መንፈሳዊ የምርቃት ሥነ ሥርዓት በሜልበርን
Martha Borena Source: SBS Amharic