በደን ቃጠሎ አያያዛቸው ለሳምንታት ብርቱ ትችቶች የገጠማቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ስኮት ሞሪሰን፤ የደን ቃጠሎዎችን ግብረ ምላሽ የሚመረምር ሮያል ኮሚሽን ለማቆም ጉዳዩን ለካቢኔያቸው እንደሚያቀርቡ አመላክተዋል።ምንም እንኳ ተጠራጣሪዎቻቸው ቢበዙም መንግሥት አሁን የያዘውን የአየር ንብረት ለውጥ ፖሊሲ ሊያሻሻል የሚችል ዕሳቤ መያዛቸውን ጠቁመዋል።
ስኮት ሞሪሰን የደን ቃጠሎዎችን ግብረ ምላሽ የሚመረምር ሮያል ኮሚሽን እንደሚቋቋም ፍንጭ ሰጡ
Scott Morrison at a news conference in Canberra. Source: AAP