ተዋናይት ሰላም ተስፋዬ፤ ባለ ሙያዎችን ከአድናቂዎቻቸው ጋር አገናኝቶ ማዕድ በሚያቋርሰውና ፊርማ እንዲያገኙ በሚያደርገው 'ታዋቂ ኢቨንት' ድርጅት አማካይነት ሸራተን አዲስ ሆቴል ከአድናቂዎቿ ጋር ተገናኝታለች። ምስጋናም አቅርባለች።
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
"ለእኔ አገር ሰው ነው። መላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ የማከብር፣ የምወድ ሰው ነኝ፤ ይህ እንዲታወቅልኝ እፈልጋለሁ" ተዋናይት ሰላም ተስፋዬ
Actress Selam Tesfaye. Source: B.Abay