የአውስትራሊያ አገር አቀፍ ምርጫ ከወርኃ ሜይ በፊት ይካሔዳል። ድምፅዎን ለሚሹት ዕጩ በመስጠት የአውስትራሊያን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ለመቅረፅ የድርሻዎን ከመወጣትዎ በፊት ሊከውኗቸው የሚገቡ ድርጊቶች አሉ።
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
የሠፈራ መምሪያ፤ በአውስትራሊያ የፌዴራል ምርጫ ድምፅዎን ለመስጠት እንደምን ሊመዘገቡ እንደሚገባ
Senate and House of Reps. Source: AEC