የአውስትራሊያ አቦርጂናልና ቶረስ መሽመጥ ደሴተኛ ሰዎችን ባሕላዊ ፕሮቶኮሎች ልብ ብሎ መገንዘብ የምኖርበትን ልማዳዊ ምድር ባለቤቶች ለመረዳትና ከበሬታንም ለመቸር አንዱ ጠቃሚ እርምጃ ነው።
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
የነባር ዜጎች ባሕላዊ ፕሮቶኮሎችን መገንዘብ
An Indigenous performer participates in a smoking ceremony. Source: Getty