የሁለተኛ ደረጃ ትምህርትን ማጠናቀቅ በመላው ዓለም ለወጣቶች ልዩ የሆነ ትርጉም አለው።አውስትራሊያ ውስጥ ተማሪዎች የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ሲጨርሱ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የፈንጠዝያ ጊዜ ያሳልፋሉ።በአያሌዎች ዘንድ ዝነኛ የሆነው የመዝናኛ ሥፍራም ጎልድ ኮስት ነው። በዚህ ወርኃ ኖቬምበርም አሥራ ስምንት ሺህ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የጨረሱ ተማሪዎች እንደሚገኙ ይጠበቃል።
የሠፈራ መምሪያ - የተማሪዎች ሳምንት ምንድነው?
Schoolies Week Source: AAP