ሼህ አብዱረህማን ሐጂ ከቢር፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን እስልምና እምነት ተከታዮች መሪ፤ የኮሮናቫይረስ መስፋፋትን አስመልክቶ በእስልምና ተከታዮች ዘንድ ሰሞኑን ስለወሰዱት የጥንቃቄ እርምጃዎች ይናገራሉ።
“ወረርሽኙን ለመከላከል መስጊዶቻችን ዘግተን ጸሎት ላይ ነን፤ የተጠቁትንም መርዳት ግዴታችን ነው” - ሼህ አብዱረህማን ሐጂ ከቢር
Sheikh Abdurahman Haji Kebir Source: Supplied